Bản dịch ý nghĩa nội dung Qur'an - 阿姆哈拉语翻译 - 穆罕默德·萨迪格

አል ከውሰር

external-link copy
1 : 108

إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ

እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
2 : 108

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ

ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
3 : 108

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ

ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ info
التفاسير: