แปล​ความหมาย​อัลกุรอาน​ - คำแปลภาษาอัมฮารา - โดยอะคาเดมีแอฟริกา

external-link copy
166 : 2

إِذۡ تَبَرَّأَ ٱلَّذِينَ ٱتُّبِعُواْ مِنَ ٱلَّذِينَ ٱتَّبَعُواْ وَرَأَوُاْ ٱلۡعَذَابَ وَتَقَطَّعَتۡ بِهِمُ ٱلۡأَسۡبَابُ

166. (ይህም የሚሆነው) እነዚያ አስከታዮች ተከታዮቻቸውን በካዱበትና የሲዖልን ቅጣት ባዩ ጊዜ፤ በእነርሱም መካከል የግንኙነት መስመሮች ሁሉ በሚበጠስበት ጊዜ ነው። info
التفاسير: