แปล​ความหมาย​อัลกุรอาน​ - คำแปลภาษาอัมฮารา - โดยอะคาเดมีแอฟริกา

አን ናስ

external-link copy
1 : 114

قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ

1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -የሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሆነው ጌታ እጠበቃለሁ፤ info
التفاسير:

external-link copy
2 : 114

مَلِكِ ٱلنَّاسِ

2.የሰዎች ሁሉ ንጉስ በሆነው ጌታ፤ info
التفاسير:

external-link copy
3 : 114

إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ

3.የሰዎች ሁሉ አምላክ በሆነው ጌታ፤ info
التفاسير:

external-link copy
4 : 114

مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ

4. ከዚያ ብቅ እልም ባይ ከሆነው ጎትጓች ክፋት፤ info
التفاسير:

external-link copy
5 : 114

ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ

5. ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከሆነው፤ info
التفاسير:

external-link copy
6 : 114

مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ

6. ከጂንም ይሁን ከሰው ሰይጣን ክፋት (እጠበቃለሁ)። info
التفاسير: