Përkthimi i kuptimeve të Kuranit Fisnik - Përkthimi emherisht - Muhamed Sadik

አል ፊል

external-link copy
1 : 105

أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ

በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? {1} info

{1} ይህ ምእራፍ ከሃዲዎች ከዕባን ለመፍረስ በዝሆን የታጀበ ትልቅ ጦርነት አደራጅተው ሄደው እዚያ ስደርሱ አላህ የዋፎች ሰራዊት ለቆባቸው ደመሰሳቸው። ይህ ምእራፍ ስለዚህ ታርክ ያወሳል።

التفاسير:

external-link copy
2 : 105

أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ

ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
3 : 105

وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ

በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
4 : 105

تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ

ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
5 : 105

فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٖ مَّأۡكُولِۭ

ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡ info
التفاسير: