Fassarar Ma'anonin Alqura'ni - Fassarar Amhariyanci - Akadamar Afirka

external-link copy
168 : 2

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ كُلُواْ مِمَّا فِي ٱلۡأَرۡضِ حَلَٰلٗا طَيِّبٗا وَلَا تَتَّبِعُواْ خُطُوَٰتِ ٱلشَّيۡطَٰنِۚ إِنَّهُۥ لَكُمۡ عَدُوّٞ مُّبِينٌ

168. እናንት ሰዎች ሆይ! በምድር ካለው ነገር የተፈቀደና ጣፋጭ የሆነን ምግብ ብሉ:: የሰይጣንንም ዱካዎች (እርምጃዎች) አትከተሉ:: እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና:: info
التفاسير: