Qurani Kərimin mənaca tərcüməsi - Amhar dilinə tərcümə - Afrika Akademiyası.

Səhifənin rəqəmi:close

external-link copy
20 : 77

أَلَمۡ نَخۡلُقكُّم مِّن مَّآءٖ مَّهِينٖ

20. (ሰዎች ሆይ!) ከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን? info
التفاسير:

external-link copy
21 : 77

فَجَعَلۡنَٰهُ فِي قَرَارٖ مَّكِينٍ

21. በተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በእናቶች ማህጸን) ውስጥ አደረግነው:: info
التفاسير:

external-link copy
22 : 77

إِلَىٰ قَدَرٖ مَّعۡلُومٖ

22. እስከታወቀ ጊዜ ድረስ:: info
التفاسير:

external-link copy
23 : 77

فَقَدَرۡنَا فَنِعۡمَ ٱلۡقَٰدِرُونَ

23.መጠንነዉም ምን ያማርንም መጣኞች ነን:: info
التفاسير:

external-link copy
24 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

24. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
25 : 77

أَلَمۡ نَجۡعَلِ ٱلۡأَرۡضَ كِفَاتًا

25. (ሰዎች ሆይ!) ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን:: info
التفاسير:

external-link copy
26 : 77

أَحۡيَآءٗ وَأَمۡوَٰتٗا

26. ህያው ሆናችሁም ሙታን ሆናችሁም። info
التفاسير:

external-link copy
27 : 77

وَجَعَلۡنَا فِيهَا رَوَٰسِيَ شَٰمِخَٰتٖ وَأَسۡقَيۡنَٰكُم مَّآءٗ فُرَاتٗا

27. በውስጧም ከፍተኛዎችን (ትላልቅ) ተራራዎች አደረግን፤ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ:: info
التفاسير:

external-link copy
28 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

28. ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላችሁ:: info
التفاسير:

external-link copy
29 : 77

ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ

29. «ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት ቅጣት ሂዱ። info
التفاسير:

external-link copy
30 : 77

ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ ظِلّٖ ذِي ثَلَٰثِ شُعَبٖ

30. ባለ ሶስት ቅርንጫፎች ወደ ሆነው ጥላ ሂዱ።» (ይባላሉም) info
التفاسير:

external-link copy
31 : 77

لَّا ظَلِيلٖ وَلَا يُغۡنِي مِنَ ٱللَّهَبِ

31. ጥላም ያልሆነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ሆነው (ሂዱ):: info
التفاسير:

external-link copy
32 : 77

إِنَّهَا تَرۡمِي بِشَرَرٖ كَٱلۡقَصۡرِ

32. እርሷ እንደ ታላላቅ ህንፃ የሆኑን ቃንቄዎች (የእሳት ፍንጣሪዎች) ትወረውራለች:: info
التفاسير:

external-link copy
33 : 77

كَأَنَّهُۥ جِمَٰلَتٞ صُفۡرٞ

33. (ቃንቄዉም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል። info
التفاسير:

external-link copy
34 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

34. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
35 : 77

هَٰذَا يَوۡمُ لَا يَنطِقُونَ

35. ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው። info
التفاسير:

external-link copy
36 : 77

وَلَا يُؤۡذَنُ لَهُمۡ فَيَعۡتَذِرُونَ

36. ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ አይፈቀድላቸዉም:: info
التفاسير:

external-link copy
37 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

37. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮውላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
38 : 77

هَٰذَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِۖ جَمَعۡنَٰكُمۡ وَٱلۡأَوَّلِينَ

38. ይህ የመለያው ቀን ነው። እናንተንም የፊተኞችንም ሰበሰብናችሁ። info
التفاسير:

external-link copy
39 : 77

فَإِن كَانَ لَكُمۡ كَيۡدٞ فَكِيدُونِ

39. ለእናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ። info
التفاسير:

external-link copy
40 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

40. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
41 : 77

إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي ظِلَٰلٖ وَعُيُونٖ

41. ጥንቅቆች በጥላዎችና በምንጮች፤ውስጥ ናቸው፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
42 : 77

وَفَوَٰكِهَ مِمَّا يَشۡتَهُونَ

42. በሚፈልጉትም የፍራፍሬ (አይነቶች) ውስጥ ናቸው። info
التفاسير:

external-link copy
43 : 77

كُلُواْ وَٱشۡرَبُواْ هَنِيٓـَٔۢا بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ

43. «ትሰሩትም በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ሆናችሁ ብሉ፤ ጠጡም» ይባላሉ፤ info
التفاسير:

external-link copy
44 : 77

إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ

44. እኛ መልካም ሰሪዎችን (ሁሉ) እንደዚሁ እንመነዳለን፤ info
التفاسير:

external-link copy
45 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

45. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
46 : 77

كُلُواْ وَتَمَتَّعُواْ قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجۡرِمُونَ

46. አስትባባዮች ሆይ! ብሉ ጥቂትንም ጊዜ ተጠቀሙ እናንተ አመጸኞች ናችሁና:: info
التفاسير:

external-link copy
47 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

47. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
48 : 77

وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ٱرۡكَعُواْ لَا يَرۡكَعُونَ

48. ለእነርሱ «ስገዱ» በተባሉም ጊዜ አይሰግዱም። info
التفاسير:

external-link copy
49 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

49. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
50 : 77

فَبِأَيِّ حَدِيثِۭ بَعۡدَهُۥ يُؤۡمِنُونَ

50. ከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ? info
التفاسير: