Tradução dos significados do Nobre Qur’an. - Tradução do amárico - Academia África

አል-ፋቲሃ

external-link copy
1 : 1

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

1. በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ):: info
التفاسير:

external-link copy
2 : 1

ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ

2. ምስጋና ሁሉ ለዓለማቱ ጌታ ለአሏህ ይገባው። info
التفاسير:

external-link copy
3 : 1

ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

3. እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ለሆነው:: info
التفاسير:

external-link copy
4 : 1

مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ

4. የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው (ለአላህ ብቻ ይገባው):: info
التفاسير:

external-link copy
5 : 1

إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ

5. (ሙስሊሞች ሆይ! ጌታችሁን) አንተን ብቻ እንገዛለን:: ካንተም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)። info
التفاسير:

external-link copy
6 : 1

ٱهۡدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ

6. ቀጥተኛውን መንገድ ምራን:: info
التفاسير:

external-link copy
7 : 1

صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ

7. የእነዚያን ለእነርሱ በጎ የዋልክላቸውን፤ በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ):: info
التفاسير: