《古兰经》译解 - 阿姆哈拉语翻译 - 非洲学院。

አል ዓስር

external-link copy
1 : 103

وَٱلۡعَصۡرِ

1. በጊዜ እምላለሁ፤ info
التفاسير:

external-link copy
2 : 103

إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ

2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው:: info
التفاسير:

external-link copy
3 : 103

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ

3. እነዚያ በአላህ በትክክል ያመኑትና መልካሞችን የሰሩ፤ በእውነትም ላይ አደራ የተባባሉ፤ በመታገስም ላይ አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ:: info
التفاسير: