《古兰经》译解 - 阿姆哈拉语翻译 - 非洲学院。

አል ቃሪዓሕ

external-link copy
1 : 101

ٱلۡقَارِعَةُ

1. ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ info
التفاسير:

external-link copy
2 : 101

مَا ٱلۡقَارِعَةُ

2. ቆርቋሪይቱ (ጩኸት) ምንድን ናት! info
التفاسير:

external-link copy
3 : 101

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ

3. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ቆርቋሪይቱ ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ? info
التفاسير:

external-link copy
4 : 101

يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ

4. ሰዎች እንደተበታተነ ቢራቢሮ (ኩብኩባ) የሚሆኑበት ቀን፤ info
التفاسير:

external-link copy
5 : 101

وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ

5. ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ የሚሆኑበት (አስደንጋጭ ቀን) ናት። info
التفاسير:

external-link copy
6 : 101

فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ

6. በዚያ ዕለት ያ ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ info
التفاسير:

external-link copy
7 : 101

فَهُوَ فِي عِيشَةٖ رَّاضِيَةٖ

7. እርሱ ኑሮው በአሰደሳቿ ጀነት ውስጥ ይሆናል። info
التفاسير:

external-link copy
8 : 101

وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ

8. ያ ሚዛኖቹ የቀለሉበት ሰው ደግሞ info
التفاسير:

external-link copy
9 : 101

فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٞ

9. መኖሪያው ሃዊያህ (የምትባል የገሀነም እሳት) ናት። info
التفاسير:

external-link copy
10 : 101

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ

10. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እርሷ ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ? info
التفاسير:

external-link copy
11 : 101

نَارٌ حَامِيَةُۢ

11. (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት:: info
التفاسير: