அல்குர்ஆன் மொழிபெயர்ப்பு - அம்ஹாரிக் மொழிபெயர்ப்பு - ஆபிரிக்கா அகாடமி

አል ሙርሰላት

external-link copy
1 : 77

وَٱلۡمُرۡسَلَٰتِ عُرۡفٗا

1. ተከታታይ ሆነው በተላኩት ፤ (እምላለሁ)፡፡ info
التفاسير:

external-link copy
2 : 77

فَٱلۡعَٰصِفَٰتِ عَصۡفٗا

2. በኃይል መንፈስን ነፋሾች በሆኑትም (ንፋሶች)፤ info
التفاسير:

external-link copy
3 : 77

وَٱلنَّٰشِرَٰتِ نَشۡرٗا

3. መበተንን በታኝ በሆኑትም (ንፋሶች)፤ info
التفاسير:

external-link copy
4 : 77

فَٱلۡفَٰرِقَٰتِ فَرۡقٗا

4. መለየትን ለይዎች በሆኑትም (መላዕክት)፤ info
التفاسير:

external-link copy
5 : 77

فَٱلۡمُلۡقِيَٰتِ ذِكۡرًا

5. መገሰጫን (ወደ ነብያት ጣይዎች) አምጪዎች በሆኑትም (መላዕክት)፤ info
التفاسير:

external-link copy
6 : 77

عُذۡرًا أَوۡ نُذۡرًا

6. ማሳበቢያን ለማስወገድ ወይም ለማስጠንቀቅ፤ info
التفاسير:

external-link copy
7 : 77

إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَٰقِعٞ

7. ያ! የምትስፈራሩበት (ትንሳኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው ብየ እምላለሁ:: info
التفاسير:

external-link copy
8 : 77

فَإِذَا ٱلنُّجُومُ طُمِسَتۡ

8. ከዋክብትም (ብርሃኗ) በታበሰች ጊዜ፤ info
التفاسير:

external-link copy
9 : 77

وَإِذَا ٱلسَّمَآءُ فُرِجَتۡ

9. ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፤ info
التفاسير:

external-link copy
10 : 77

وَإِذَا ٱلۡجِبَالُ نُسِفَتۡ

10. ጋራዎችም በተንኮታኮቱ ጊዜ:: info
التفاسير:

external-link copy
11 : 77

وَإِذَا ٱلرُّسُلُ أُقِّتَتۡ

11. መልዕክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፤ info
التفاسير:

external-link copy
12 : 77

لِأَيِّ يَوۡمٍ أُجِّلَتۡ

12. ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ የሚባል ሲሆን፤ info
التفاسير:

external-link copy
13 : 77

لِيَوۡمِ ٱلۡفَصۡلِ

13. ለዚያ ለመለያው ቀን ተቀጠሩ በተባለ ጊዜ (በፍጡሮች መካከል በትክክል ይፈርዳል)፤ info
التفاسير:

external-link copy
14 : 77

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِ

14. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የመለያው ቀን ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ? info
التفاسير:

external-link copy
15 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

15. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير:

external-link copy
16 : 77

أَلَمۡ نُهۡلِكِ ٱلۡأَوَّلِينَ

16. የፊተኞቹን (ህዝቦች) አላጠፋንምን? info
التفاسير:

external-link copy
17 : 77

ثُمَّ نُتۡبِعُهُمُ ٱلۡأٓخِرِينَ

17. ከዚያ ኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን:: info
التفاسير:

external-link copy
18 : 77

كَذَٰلِكَ نَفۡعَلُ بِٱلۡمُجۡرِمِينَ

18. በአመጸኞች ሁሉ ላይ ልክ እንደዚሁ (ያለ) እንሰራለን። info
التفاسير:

external-link copy
19 : 77

وَيۡلٞ يَوۡمَئِذٖ لِّلۡمُكَذِّبِينَ

19. ለአስተባባዩች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው። info
التفاسير: