क़ुरआन के अर्थों का अनुवाद - अम्हारी अनुवाद - अफ्रीका अकादमी

አል ከውሰር

external-link copy
1 : 108

إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ

1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ። info
التفاسير:

external-link copy
2 : 108

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ

2. ስለዚህ ለጌታህ ብቻ ስገድ:: በስሙም ብቻ ሰዋ። info
التفاسير:

external-link copy
3 : 108

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ

3. የሚጠላህ ሁሉ እርሱ በእርግጥ ዘሩ የተቆረጠው ነው። info
التفاسير: